Artist: Ap Est
Lyrics of Artist: Ap Est
Lyrics of Artist: Ap Est
[Lyric] ልነሳ | Lenesa (Ap Est)
[Chorus] ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ እድሜዬን ማባከን ይብቃ ልነሳ ከህልሜ ልንቃ በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ እድሜዬን ማባከን ይብቃ ልነሳ ከህልሜ ልንቃ በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ [VERSE] ስቦዝን ስቀልድ ፤ ስስቅም ስሳፈጥ መዝናናቴን ብቻ ፤ እያሰብኩኝ ስቀመጥ ጊዜውም እንደቀልድ ፤ እንዋዛ ሲሮጥ ነው እድሜዬ ሊያመልጥ አልኩኝ አለብኝ መነሳት ጊዜ ሳታመልጥ ልያዛት ብትቀድመኝም ልከተላት ካለፈች እንዳልመኛት ከማዝን ከሚቆጨኝ ፤ እድሜ ሄዶ አምልጦኝ ጥሎኝ ሮጦ ቀድሞኝ ፤ ፀፀት ውስጥ ከሚከተኝ አው ይገርማል ፤ ገና ነጋ...Learn MorerapAp Est[Lyric] አልፈልግም (Ap Est)
[Chorus] አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት አልመኝም ማግኘት ፤ ካለው ማጣት ካልሆነ በውነት ፤ በሀጥያት የሰው ነጥቄ ፤ ለራስ ማምጣት ያጣላልና ፤ ከላዩ አባት [Verse] ሁሌ ስሄድ ወደ አልጋዬ እፀልያለው አረመኔነትን አርቅልኝ እላለው ከሰው ጉሮሮ መንጠቅ እንዴት እመኛለው ነገ ምወድቅበትን እንዴት አውቃለው የለኝም ምንም ከተስፋ ውጪ እማጣው ከሆነ አልፈልግም ገቢ Getting money without love is pointless tho Love and...Learn MorerapAp Est[Lyric] ብር | Birr (Ap Est)
[Chorus] ለሊት በህልሜ ሁሌ አያታለው ቀንም እሷን ለማግኘት እሯሯጣለው ከልጅ እስከአዋቂ ይፈልጋታል ይዟት ለማይሞተው ይሞትላታል እንዳላሳያት አጠገቤ የለች አሁን አኔ ጋር ናት ስል በራ ጠፍታለች ማያውቃት የለም ባገሩ ደምቃለች በጣም ምወዳት ብር ትባላለች ባረንጓዴ በቀይ በሰማዊ ደምቃ የምይጠፋ ዉበት በፀሀይ በጨረቃ ሁሌ አምጣት ነው እንጂ ኪሼ አይለኝ በቃ ፈዛዛ አይምሮዬ ልክ እሷን ሲያይ ነቃ አቤት ያላት ጥበብ የሚገርም ተእምር ጠላትንም ወደ ወዳጅ የሚቀይር የተናቀውን ሰው ከፍ አርጓ ሚያስከብር እስቲ አንዴ የምንወዳት እንበል...Learn MorerapAp Est[Lyric] 1995 intro (Ap Est)
[Chorus] 1995 መጣው ወደዚች አለም ተቀላቀልኩ ይህን ኑሮ ተሞላው በሰቀቀን ተደስተን ሳንጨርስ ሀዘን ከሚቦርቅብን አለም ከምትባል ቦታ ሚስጥሯም ከሚከብደን ስቃዩም አበቃ ስል ችግሬም ቀለለ ዞሮ ከብዶ መጣ ነገሩም ተቆለለ ችግሬም በዛ ስል ቅንጣት ደስታ ይመጣል ገና ሳላጣጥመው ተመልሶ ይሄዳል [VERSE] ደግሞ ይሉታል ልደት ደሞም ያከብሩታል ስቃይ ያገኙበትን ቀን ይደሰቱበታል ሰዉ ተሸውዷል ግራውም ገብቶታል መከራ እና አበሳ እንዴት ደስታ ይሆናል እንኳን ተወለድክ አሉኝስጦታንም ሰጡኝ አብረን ስንስቅ ውለንበነጋታው አረሱኝ ለልደቴ የወደዱኝ...Learn MorerbAp Est